የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የሕግ፣ ፍትህና መልካም አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ግምገማ አካሄደ።

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የሕግ፣ ፍትህና መልካም አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ፣ በአስተዳደሩ የይግባኝ ሰሚ እና መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤቶች የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ግምገማ አካሄደ። በግምገማው እንደተመለከተው፣ የሁለቱ ፍርድ ቤቶች የፋይል አያያዝን ወደ ዘመናዊ ዲጂታል ሥርዓት መለወጡና የድምፅ እና የምስል ቀረጻ ሥርዓትን በችሎት መጠቀም መጀመሩ፣ የፍትህ አሰጣጡን ይበልጥ ቀልጣፋና ግልጽ እንዳደረገው ተገልጿል። በተጨማሪም…

Read More